Ethiopian Football Federation announces that the Ethiopian National Football team (The Walia Antelopes) are to be awarded with the encouragement award on the coming Thursday October 10, 2013, at the Sheraton Addis.
The award which is to be given by the Football Federation is the one that was promised to the team prior to its match with its Central African Republic counterpart at the Congo Brazzaville.
Girum Tebeje of DireTube from Sheraton
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2006 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን የማበረታቻ ሽልማት እንደሚበረከትለት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።
ፌዴሬሽኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀው ፥ የፊታችን ሀሙስ የዋልያዎቹ አባላት ሽልማቱን ይቀበላሉ ።
በሸራተን አዲስ በሚካሄድ ስነ ስርዓት ለብሄራዊ ቡድኑ የሚሰጠው ሽልማት የተዘጋጀው በፌዴሬሽኑ ነው ።
ሽልማቱም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን ከማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ አቻው ጋር ለመጫወት ወደ ኮንጎ ብራዛቪል ከማቅናቱ በፊት ቃል የተገባለት ነው ተብሏል ።
በዘርዓይ እያሱ
Join Conversations